Sunday, October 6, 2024
spot_img

የመስቀል (አብዮት) አደባባይ ኢፍጣር ተሰረዘ

አምባ ዲጂታል፣ እሑድ ግንቦት 1፣ 2013 ― በዛሬው እለት በአዲስ አበባ መስቀል አደባባይ (አብዮት አደባባይ) ሊካሄድ ታቅዶ የነበረው የጎዳና ላይ ኢፍጣር እንደተሰረዘ አዘጋጆቹ አሳውቀዋል።

አዘጋጆቹ የአደባባይ ኢፍጣሩን ለመሰረዛቸው ከመንግሥት የዝግጅት ቦታ እንዲቀይሩ መጠየቃቸውን በምክንያትነት ጠቅሰዋል።

እንደ አዘጋጆቹ ከሆነ መንግሥት ቦታውን ቀይሩ ቢልም ጥያቄው አግባብ አለመሆኑን በማንሳት እንደማይቀይሩ መናገራቸውን አሳውቀዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img