Monday, October 7, 2024
spot_img

ዜና እረፍት

አምባ ዲጂታል፣ ቅዳሜ ሚያዝያ 30፣ 2013 ― የአስረ ሐዋርያት ት/ቤት (በተለምዶ አጠራር አስፋው) መስራች የሆኑት አቶ አስፋው የምሩ ባደረባቸው ድንገተኛ ህመም በዛሬው እለት ከዚህ ዓለም በሞት ተለይተዋል።

አቶ አስፋው ላለፋት ሃምሳ ዓመታት በብዙ ሺሕ የሚቆጠሩ ተማሪዎችን በማስተማርና አቅመ ደካማዎችን በመርዳት ሀገራቸውን ያገለገሉ መሆናቸው ይነገርላቸዋል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img