Monday, October 7, 2024
spot_img

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕወሓት እና “ሸኔ”ን በሽብርተኝነት ፈረጀ

አምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ ሚያዝያ 28፣ 2013 ― የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕወሓት እና “ሸኔ” በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቀረበለትን የውሳኔ ሐሳብ በሙሉ ድምፅ አጽቆታል፡፡

ሁለቱን ድርጅቶች በሚመለከት የሚኒስትሮች ምክር ቤት ባለፈው ሳምንት ቅዳሜ በሽብርተኝነት እንዲፈረጁ የቅሳኔ ሐሳብ ማስተላለፉ የሚታወስ ነው፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img