Sunday, September 22, 2024
spot_img

የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ሱዳን አቀኑ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ሚያዝያ 26፣ 2013 ― የኤርትራው ፕሬዝዳንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ለሁለት ቀናት የሥራ ጉብኝነት ዛሬ ረፋድ ላይ ወደ ሱዳን ማቅናታቸው ተሰምቷል፡፡

ከፕሬዝደንት ኢሳይያስ አፈወርቂ ወደ ካርቱም ያቀኑት የአገራቸውን ውጪ ጉዳይ ሚንስትሩ ዑስማን ሳላህ እና አማካሪያቸውን የማነ ገብረአብን አስከትከለው መሆኑን የማስታቂያ ሚንስትሩ የማነ ገ/መስቀል በትዊተር ገጻቸው ላይ አስፍረዋል።

ፕሬዝዳንቱ በሱዳን ቆይታቸው በምን ጉዳይ ላይ እደሚክሩ የተነገረ ነገር የለም፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img