Sunday, September 22, 2024
spot_img

በአቶ ዳውድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት አካባቢ ትላንት ምሽት የተኩስ ድምጽ እንደተሰማ ተነገረ

አምባ ዲጂታል፣ ማክሰኞ ሚያዝያ 26፣ 2013 ― በኦሮሞ ነጻነት ግንባር (ኦነግ) ሊቀመንበር አቶ ዳውድ ኢብሳ መኖሪያ ቤት አካባቢ ትላንት ምሽት ተኩስ መሰማቱን የወጡ መረጃዎች አመልክተዋል፡፡

በርካታ የመንግሥት ታጣቂዎች ታይተውበታል በተባለው የሊቀመንበሩ ቤት አካባቢ የተሰማው ተኩስ ምክንያቱ በፖሊስ በይፋ ባይነገርም፣ በመኖሪያ ቤቱ ሊቀመንበሩ በፖሊሶች ሊወሰዱ ነው በሚል ወደ አካባቢ ያቀኑ ሰዎችን ለመበተን የተደረገ መሆኑ ተሰምቷል፡፡

ሆኖም ይህን ክስተት ተከትሎ አቶ ዳውድ ኢብሳ በፖሊሶች ይወሰዱ አልያም ሌላ ነገር ስለመኖሩ የተሰማ ነገረ የለም፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img