Sunday, October 6, 2024
spot_img

የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ሕወሃት እና “ሸኔ” መቃወሚያ ካላቸው እንዲያቀርቡ 48 ሰአታት ሰጠ

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ሚያዝያ 25፣ 2013 ― የኢፌዴሪ ሕዝብ ተወካዮች ምክር የሚኒስትሮች ምክር ቤት ቅዳሜ ሚያዚያ 23፣ 2013 ባካሄደው በሽብርተኝነት እንዲሰየሙ ያላቸውን ሕዝባዊ ወያኔ ሃርነት ትግራይ (ህወሃት) እና ‘’ሸኔ’’ የውሳኔ ሀሳቡን ለመቃወም የሚያስችል ማንኛውም ማስረጃ ካላቸው ያቅርቡ ብሏል።

የሕዝብ ተወካዮች ም/ቤት ለሁለቱ ድርጅቶች ማስረጃቸውን ያቅርቡ ብሎ የሰጠው 48 ሰአታት ነው።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img