Sunday, October 6, 2024
spot_img

‹‹ከሕወሃት ጓዳ›› የተሰኘ መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ ነው

አምባ ዲጂታል፣ ሰኞ ሚያዝያ 25፣ 2013 ― ‹‹ከሕወሃት ጓዳ›› የተሰኘ ርእስ ያለው አዲስ መጽሐፍ ለአንባቢያን ሊቀርብ መሆኑ ታውቋል፡፡ ይህ መጽሐፍ የተሰናዳው በጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም ነው፡፡

የመጽሐፉ አሰናጅ ጋዜጠኛ አርአያ ተስፋማርያም ከሕወሃት ጋር በተገናኘ አውቃቸዋለሁ የሚላቸውን ምሥጢሮች በተለያዩ ሚዲያዎች በመናገር የሚታወቅ ነው፡፡

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img