Saturday, November 23, 2024
spot_img

የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀመረ

ምባ ዲጂታል፣ ሐሙስ መስከረም 20፣ 2014 ― የአማራ ክልል ምክር ቤት ስድስተኛ ዙር መስራች ጉባኤውን ማካሄድ ጀምሯል።

ዛሬ ጧት በጀመረው የምክር ቤቱ ጉባዔ ወ/ሮ ፋንቱ ተስፋዬን አፈ ጉባዔ አድርጎ ሲመርጥ፣ አቶ አማረ ሠጤን ደግሞ ም/አፈ ጉባኤ ተደርገው ተመርጠዋል።

ምክር ቤቱ በቀጣም ውሎው የክልሉን ርዕሰ መስተዳድር እና ምክትል ርዕሰ መስተዳድር ይሰይማል። በተጨማሪም የካቢኔ ሹመቶች ቀርበው በምክር ቤቱ ይጸድቃሉ ተብሎ ይጠበቃል።

ተዛማጅ ጽሑፍ

LEAVE A REPLY

Please enter your comment!
Please enter your name here

ትኩስ ርዕስ

- Advertisment -spot_img